Discover Our Authors

Explore the works of talented Ethiopian and African authors. Discover new voices and stories from across the continent.

New Authors? Contact Us Here

እንዳለጌታ ከበደ

ደራሲ፣ የሥነ ጽሑፍና የፎክሎር ተመራማሪ፡፡ እንዳለጌታ ከበደ፣ ውልደቱም እድገቱም ወልቂጤ ነው፡፡ በወልቂጤ ከተማ ውስጥ፣ የመጀመርያና የመለስተኛ ደረጃ ትምሕ... Read More

ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ

በድሉ ዋቅጅራ ኢትዮጵያ ካሏት ታላላቅ ገጣምያንና ደራስያን መካከል አንዱ ነው፡፡ አምስት የግጥም ስብስቦችን አሳትሟል፡፡ ‹‹ሀገር ማለት የእኔ ልጅ›› የሚለው ... Read More

ህይወት ተፈራ

ሕይወት ተፈራ ተወልዳ ያደገችው በምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል በሐረር ከተማ ነው ፡፡ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በሐረር ከተማ ከተከታተለች በኋላ ... Read More

ዓለም ፀሐይ ወዳጆ

Alemtsehay Wedajo was born and raised in Addis Abeba, Ethiopia. At the age of 13, her talent for the... Read More

ሲሳይ ንጉሡ

ሲሳይ ንጉሡ በ1951 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወለደ:: በውጪ ቋንቋና ሥነ-ፅሁፍ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአሥመራ ዩኒቨርስቲ የወሰደ ሲሆን፣ በትምህርት አስተዳደርና ... Read More

ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ

Dr. Elias Gebru Aimero is a young Medical Doctor, specializing in Psychiatry; He is also a blogger a... Read More

አማኑኤል አማን

ደራሲና ጋዜጠኛ አማኑኤል አማን(ታደሰ ከበደ በላይ) ከ25 ዓመታት በላይ በግሉ ፕሬስ የተለያዩ መፅሔቶችና ጋዜጦች ዋና አዘጋጅ በመሆን ያገለገለ ሲሆን ከ200... Read More

ኤደን ሀብታሙ

ኤደን ሀብታሙ፣ ተወልዳ ያደገቸው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በጋዜጠኝነት እና ኮምኒኬሽን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያገኘች ሲሆን፣ ሁለተኛ ዲ... Read More

ከፈለኝ ዘለለው

መምህር ፣ የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና ደራሲ ከፈለኝ ዘለለው የ "ጥበብ ከተማ" ተብላ በምትታወቀው "ቀጨኔ" ውስጥ በ 1969 ዓ.ም ተወለደ። የመጀመሪያ ደ... Read More

አብዲረዛቅ ሰሀኔ ኢልሚ

Abdirezak Sahane Elmi is a man of many talents and accomplishments. Born in the Somali region of Eth... Read More

ኢሳያስ ባንጫ

ኢሳያስ ባንጫ በ ኢ.አ 1991 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ የተወለደ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም በወላይታ ሶዶ አይነስውራን ት/ቤትና ሶዶ ቀለምና መ... Read More

አብርሃም ቃሉ

መጋቢት 19/1984 ዓ.ም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በራራቲ ቀበሌ ተወለድኩ። አንደኛ ደረጃ ትምህርቴን በራራት እና ሁሉተኛ ደረጃ ትምህርቴን በአረርቲ ፊት አው... Read More

ሲራክ ወንድሙ

ደራሲና ገጣሚ ሲራክ ወንድሙ ታህሳስ 8/ 1993 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚዛን ተፈሪ ተወለደ። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በሚዛን አንደኛና ሁ... Read More

መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን

ደራሲ መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን በበጌምድር ጠቅላይ ግዛት ጋይንት አውራጃ ታች ጋይንት ወረዳ አጋጥ መናመስክ በተባለች መንደር ሚያዝያ 21ቀን 1943 ዓ.ም ... Read More

ሲሳይ መኳንንት

የ "ልዩ የመረጃ ማዕከል" መስራችና ባለቤት - ለአስራ ሁለት አመታት ያህል በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ አምደኛና ፀሀፊ 1. ሎሚ - መፅሄት 2. አውራም... Read More

ዶ/ር ታደሰ ብሩ ኬርስሞ

ታደሰ ብሩ ኬርስሞ በኢትዮጵያ በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ በሙሉ ጊዜ፤ በትርፍ ጊዜው ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ድህረ ምረቃ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ... Read More

አንዷለም አራጌ

ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ጥቅም 25 1965 ዓ.ም ደብረ ታቦር ወጣ ብላ በምትገኘው ክምር ድንጋይ ተወለደ። የመጀመሪያ ዲግሪውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ... Read More

ዮናስ አለማየሁ

ዮናስ አለማየሁ እባላለሁ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዬን ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ19 98 ዓ.ም. በ MIS (Management Information System) የትምህርት ... Read More