ዘሪሁን ታደሰ

ዘሪሁን

ዘርይሁን ታደሰ በ1975 ዓ.ም ተወለደ:: ከታዳጊነቱ ጀምሮ በነበረው የስነጽሁፍ ዝንባሌ ተውኔቶችንና ግጥሞችን ይፅፍ የነበረ መሆኑን ይናገራል። አሁን በግል ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኘዉ ዘርይሁን ታደሰ ለረጅም ዓመታት የፃፋቸውን ስነግጥሞች በማሰባሰብ “የዘመን ጠብታ” የተሰኘ የግጥም መድበል ለአንባቢያን እነሆ ብሏል።

Books by ዘሪሁን: