አብርሃም ቃሉ

አብርሃም

መጋቢት 19/1984 ዓ.ም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በራራቲ ቀበሌ ተወለድኩ። አንደኛ ደረጃ ትምህርቴን በራራት እና ሁሉተኛ ደረጃ ትምህርቴን በአረርቲ ፊት አውራሪ ጌታቸው ተምሬያለሁ። Diploma in Computer Science አለኝ። በ2009 ዓ.ም በአክሱም ዪኒቨርስቲ ለኢትዮጵያ ቋንቋ[ዎች] እና ስነ - ፁሑፍ ከአማርኛ ትምህርት ክፍል የእውቅናና የድጋፍ ወረቀት አግኝቻለሁ። በ2011 ዓ/ም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ የምስጋና ወረቀት ተሰቶኛል። መፅሃፍ መፃፍ የጀመርኩት መፅሃፍቶችን ደጋግሜ በማንበብ ነው ። ሁሉት መፅሃፍቶች ታትመው በገበያ ላይ የዋሉ ሲሆን ሶስት መፅሃፍቶች ደሞ በሂደት ላይ ይገኛሉ ።

Books by አብርሃም: