ኤደን ሀብታሙ

ኤደን

ኤደን ሀብታሙ፣ ተወልዳ ያደገቸው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በጋዜጠኝነት እና ኮምኒኬሽን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያገኘች ሲሆን፣ ሁለተኛ ዲግሪዋን በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ አግኝታለች። በመንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አለማቀፍ ሰናይ ድርጅቶች በጋዜጠኝነት፣ በሚዲያ እና ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመሆን አገልግላለች።ላለፉት ስምንት አመታት ደግሞ፣ ሁሉን_አቀፍ ግንባታ እና ብልጽግና (holistic development) ላይ የአድቮኬሲ ስራዎች እና የግል ማማከር (Coaching) ላይ ተሰማርታ ትገኛለች)። ከባይሮን ኪቲ ኢንስቲትውት በ"Work" ኮቺንግ ሰርቲፊኬሽን አግኝታለች። ከስፔንሰር ኢንስቲውት፣ "በሆሊስቲክ ላይፍ ኮቺንግ" ዘርፍ የአሰልጣኝ ሰርቲፍኬት አላት። እንዲሁም ዮጋ አሰልጣኝነት ሰርተፍኬት አግኝታለች ከአፍሪካ ዮጋ ፕሮጀችት አግኝታለች። ኤደን ለስነጽሁፍ ካላት ፍቅር በማይተናነስ መልኩ፣ ስለ ተፈጥሮ፣ የሰው ልጅ ባህርያትና አመለካከት፣ ክህሎት እና ተጽኖዎች ላይ ትመራመራለች።

Books by ኤደን:

ከአመጿ ጀርባ

ከአመጿ ጀርባ

Fiction, Literature