የጣት ቁስል

የጣት ቁስል

Author/s: አብርሃም ቃሉ

Subjects

Ficition

Published Year

2010 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

........ከአሁን አሁን ገባን እያሉ በስጋት ተውጠዋል፡፡ ተደጋግፈው ፣ እንደሙጫ ተጣብቀው ጀልባዋ ስትዋዥቅ አብረው ይዋዥቃሉ፡፡ የቦድን ሃይቅ ሊጨርሱ ተቃርበዋል፡፡ እንደሙጫ ከተጣበቁበት ተነጣጠሉ፡፡ ተመስገን ራሱን ችሎ ለመቆም ሞከረ፡፡ ጀልባዋ ድንገት ወደ ግራ አዘነበለች፡፡ የፈራው አልቀረም፡፡ እንደጓደኞቹ የቦድን ሃይቅ ለመቅመስ ተገልብጦ ገባ፡፡ እድላዊት ጮኸች ፣ አባረቀች፡፡ ተመስገን ካይኗ ተሰወረ፡፡ ሰከንዶች ከተቆጠሩ በኋላ የገባበት ውሃ ተንቀሳቀሰ፡፡ አንገቱ ብቅ...

3.0 (1 reviews)