ዮናስ አብርሃም

ዮናስ

ዮናስ አብርሃም:- በሬድዮ ጋዜጠኝነት እና ደራሲነት /play wright/ ከ26 ዓመት ባላይ አገልግሏል። አሁንም ከሙያው አልተለየም። በፀሐፊነትና ፕሮግራም አዘጋጅነት ያገለግላል። በዕሩብ ዘመን አገልግሎቱ ከሰራባቸው ጣቢያዎች መካከል:- - አብዛኛውን ጊዜ ሬድዮ ፋና /FBC/፣ ኢትዮጵያ ሬድዮ 97.1፤ ብሥራት 101.1፣ አዲስ ዋልታ 105.3 እና የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን ይጠቀሳሉ። - ከመደበኛ የጋዜጠኝነት ተግባሩ ባሻገር በዋና ኤዲተርነትና በኃላፊነት አገልግሏል። በተለያዩ የቴሌቪዥንና ሬድዮ ጣቢያዎች ላይ በአማካሪነትና በአደራጅነት ሠርቷል። - ከ<ትንንሽ ፀሐዮች> (እማማ ጨቤ) በተጨማሪ ከ42 በላይ ተከታታይ የሬድዮ ድራማዎችን ፅፎ አስደምጧል። መፃህፍም ለህትመት አብቅቷል። የፊልም ድርሠቶች እና የዘፈን ግጥሞች አበርክቷል። አሁንም በርካታ ሥራዎቹን ለህዝብ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ይገኛል

Books by ዮናስ:

የማለዳ ፍቅር

የማለዳ ፍቅር

Non Fiction, Selfe Development, Short story, literature