ፍፁም ደመረው ኪዳኔ

ፍፁም

ደራሲ ፍፁም ደመረው በ1978 ዓ.ም በቀድሞው ጀምጀም አውራጃ ክብረ መንግስት ( አደላ ወዩ )ከተማ ተወለደ። የልጅነትና የትምህርት ጊዜውን በቦሬ ሸኖ እና ሀዋሳ ከተሞች አሳልፏል። በትምህርት ዝግጅት ረገድ ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ በህግ የመጀመሪያ ድግሪውን አግኝቷል። በህግ ዲፓርትመንት መምህርነትና ኃላፊነት ስራውን የጀመረ ሲሆን ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የደቡብ ክልልና የፌደራል የጥብቅና ፈቃድ በማውጣት በጥብቅና በህግ አማካሪነትና በነገረ ፈጅነት አገልግሏል። አሁን ደግሞ ይህችን የመጀመሪያ መፅሐፉን ለአንባቢ አበርክቷል።

Books by ፍፁም:

የውህዳን ምድር

የውህዳን ምድር

Non Fiction, History, politics