የ ህይወት መንገድ

የ ህይወት መንገድ

Author/s: ኤልያስ ወልደማርያም

Subjects

Religion

Published Year

2023-11-08

Book Type

Ebook

Summary

ሕይወት እውነት እና መንገዶች አሏት። ከራሷ አስተሳሰቦች እምነት መርሆዎች እና ደንቦች ጋር ትመጣለች። በአለም ውስጥ ብዙ እምነቶች እና ሀይማኖቶች እና መርሆች አሉ። እናም ሁሉም እምነቶች፣ ሀይማኖቶች እና መርሆዎች ትክክል አይደሉም። ስለዚህ ለዘላለም ህይወታችን፣ ለግል ህይወታችን ለማህበረሰብ እና ለምንኖርባት ሀገር የተሻለውን ህይወት ለመገንባት ከፈለግን ትክክለኛዎቹን እውነትን እምነት እና መልካም መርሆዎች መያዝ አለብን። አለምን ምርጥ የመኖሪያ ቦታ ያደረገውና ብዙዎች ምርጥ ህይወት የገነቡት በእግዚሀብሔራዊ እውነት ላይ የተመሰረተ ትክክለኛ እምነት እና ምርጥ እግዚሀብሔራዊ መርሆች ናቸው።

2.3 (6 reviews)