ገነት በኢትዮጵያ ናትን?

ገነት በኢትዮጵያ ናትን?

Author/s: ዝጋለ አያሌው

Subjects

Non Fiction, Religion, Philosophy, Spritual

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

ገነት በኢትዮጵያ ናትን? ከበርባሮስ እስከ ሃኖስ(ጽርሃ አርያም (ጠፈር)) ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙ ጥንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስና የታሪካዊ ሰነዶች፤ስለ ዓባይና ጣና ሁለቱ ውኆች ያለመቀላቀል ጥልቅ ምስጢር፤ስለ ብሔር ብፁዓን፤ብሔረ ሕያዋን፤ገነት፤ሲኦልና ሌሎች 21 ዓለማት፤ስለ ሙሴ መቃበር መሰወር ምስጢር፤አዳምን ከገነት ተከትላ ወደ ኢትዮጵያ ምድር(ኤልዳ) አብራ ስለመጣችዋ ዕፅዋት(586 ገቢር ያላት( ዕፀ ለባዊት)፤ወሩ በገባ በ27ኛው ቀን በአፈ ማሕፀንዋ ደም ስለምታፈሰዋ ዕፀ ለባዊትና ስለ ዓልዓዛር መቃብር፤ ስለ ገነት በግልጽ የተናገሩ ነቢያት፤ስለ በርባሮስ፤ሃኖስና ጠፈር፤የዳይኖሰር መሰወር፤ስለ ብሄሞትና ሌዋታን ሁለቱ ዘንዶዎች መገኛ ከግዮን ወንዝ መነሻ ሰከላ እስከ ኤርትራ፤ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መነሻ፤አንጾኪያ፤ታቦር ተራራ፤ቤተልሄም፤ደብረ ዘይት፤ከአዳም ወደ ኢትዮጵያ የተሸጋገሩ ሃያ ስድስቱ ትውፊቶች በኢትዮጵ ስለመገኘታቸው፤ስለ ዕፅዋት መድኃኒትነት፤ ሥለ ሚበሉና የማይበሉ ዕፅዋት ዝርዝር፤34 ዕፅዋት ተጠንተው ጥቅም ላይ እንዲውሉ የተካተቱበት ስለ ጥቁር አስማትና ነጭ አስማት ፤ስለ ኖኅ ጥንታዊ ከተሞችና የአዳም ትውልዶች በኢትጵያ የነበሩበት የተቀደሰው ተራራ ኢትዮጵያ ከገነት አንጻር፤መገኛ፡ ስለ ጤፍ ታሪካዊ አመጣጥ ቁልጅ አድርጎ የሚያስስና የሚያትት መጽሐፍ ነው፡፡ በተጨማሪ የመጀመሪያው የሰው ልጅ አዳም ጀምሮ እስከ አስራ አራተኛው ትውልድ የሰው ዘር በኢትዮጵያ እንደኖረና የመጀመሪያዎቹ የዓለም ቋንቋዎች፤ግእዝ የመጀመሪያው የሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን የመላእክት ቋንቋ እንደነበር፤መናፍስቶች ከሰው ልጆች ጋር ተጋብተው ወልደዋል ወይስ አልወለዱም? ስለ ማሚቴ(ሴት ዛር) ወዘተ በጥልቀት የሚያብራራ መጽሐፍ ነው፡፡

5.0 (2 reviews)