የስኬት ምስጢር

የስኬት ምስጢር

Author/s: ዩኒቲ መፅሐፍ መደብር ፋሲካ

Subjects

Self Development, Non Fiction

Published Year

2016 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

በህይወትዎ አጥብቀው የሚፈልጉት ነገር ምንድነው ነው ?ያለምንም ጥርጥር ስኬታማ መሆን እንደሚፈልጉ መናገርዎ አይቀሬ ነው ። ታዲያ ስኬታማ የሚሆኑት እንዴት ነው ? ለራስዎ የወጠኗቸውን ግቦች እንዴት ማሳካት ይችላሉ ? መሆን የሚፈልጉትን ለመሆን የሚችሉትስ እንዴት ነው ? ተስፋ መቁረጥን አስወግደው ነገሮችን እንዴት በተሳካና በአመርቂ ሁኔታ መልሶ የምንፈልገውን ግብ ለመምታት ምን አይነት ቴክኒኮች መጠቀም አለብን ? ያላዩትን ተሸሽጎ ያለውን ብቃትዎን በማውጣት ለስኬትዎ ዋና ቁልፍ አድርጎ ለመጠቀም ያንን ብቃትዎን እንዴት ሊያወጡት ይችላሉ ? መከራን ችግርን ውድቀትን ወደ ጥቅም ቀይረን ተጠቃሚ የምንሆንበትን ክህሎት የትኛው ነው ? የማሸነፍ ፍላጎት ካለህ ፍላጎትህ ስኬታማ ለመሆን ያልተጠቀምክበትን እምቅ ችሎታህን ያሳይሃል ። ከስኬት ብሎናችን መፍቻዎች ዕውቀት ጋር ራስህን በመለወጥ ወደ ከፍተኛ ውጤት ጫፍ መዝለል ትችላለህ ። እና የደረስክበት የመንፈስ መነቃቃት ወደ አዲስ ጫፎች ይወስዱሀል ። ወደ ኋላ ሳትመለከት ከአንዱ ውጤት ወደ ሌላው እንዴት ያስቀጥልሀል ። ይህ መፅሐፍ የተፃፈበት ዋናው አላማ በራሳችን ተማምነን የውስጣችንን ብቃት በቀና መንገድ በማውጣት አለማችንንና ግባችንን በአስተማማኝ ሁኔታ መምታትና አሉታዊ አስተሳሰባችንን በማንኛውም ነገር ላይ ወደ አወንታዊ አስተሳሰብ ቀይረን ከፊታችን የሚጋረጡ ማንኛውንም ችግሮች ወደ ጥሩ ነገር በመቀየር ስኬታችንን መጎናጸፍ ለማስቻል ነው ።

0.0 (0 reviews)