Author/s: ኢሳያስ ባንጫ
Poetry
2015 ዓ.ም
Ebook
ሂያጅ ቡድኖች ተፈራርቀው ሚፈነጩበት ህዝብ፣ ተወልዶ ባደገበት መጤነቱን ሲያስብ፣ ባዳነት ተሰመቶት በቤቱም ቢተኛ፣ እግሩ ድንበር ባያልፍ ልቡ ሰደተኛ።
0.0 (0 reviews)
Download AfroRead app to read the book: