ሕይወት በጠንቋይ ቤት ውስጥ

ሕይወት በጠንቋይ ቤት ውስጥ

Author/s: መክብብ አበበ

Subjects

True Story, Literature

Published Year

2008 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

ሕይወት በጠንቋይ ቤት ውስጥ (እውነተኛ ታሪክ) ሕይወት በጠንቋይ ቤት አንድ በድህነት ውስጥ የሚኖር ወጣት ከድህነት ለማምለጥና ሐብታም ለመሆን በማለም በጓደኛው ግፊት ወደ ጠንቋይ ቤት ገብቶ ለሶስት ዓመታት ያህል ያሳለፈውን ውጣ ውረድ የሚተርክ መጽሐፍ ነው፡፡ ፀሐፊው መክብብ አበበ ረቂቅ በሆነው የጥንቆላ መንፈሳዊ አሠራር ውስጥ የሚካሄዱትን ለማመን የሚያዳግቱ የመናፍስት አሠራሮች በዚህ ዙሪያ ከተፃፉ ከሌሎች ዋቢ መጽሐፍት ጋር እያጣቀሰ የተረከበት ልብ አንጠልጣይ መጽሐፍ ነው፡፡

0.0 (0 reviews)