ኢትዮ ቢዝነስ

ኢትዮ ቢዝነስ

Author/s: አንተነህ በንቲ ነገዎ

Subjects

Business, Non Fiction

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ይህ ውብና ጠቃሚ መጽሐፍ የቢዝነስ መጽሐፍ ሲሆን የሚያነበው ሰው ለራሱ የሚስማማውን ቢዝነስ ከውስጥ መርጦ አውጥቶ ሰርቶ ህይወቱን እንዲለውጥና የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ በማሰብ ብዙ አመታትን ያለመሰላቸት ጊዜ በመውሰድ ከተለያዩ አካላት ጋር ጥናት በማድረግና ልምድ በመቅሰም ለኢትዮጵያ የሚመጥኑ አዋጪ የሆኑና ፍሬያማ የሚያደርጉ የቢዝነስ ሀሳቦችን በጥልቀትና በዝርዝ የያዘ ነው በመሆኑም አንባቢያን አንብበው ቢጠቀሙና ቢመሰክሩ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ።

0.0 (0 reviews)