የክህደት ኃይላት ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ

የክህደት ኃይላት ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ

Author/s: አማኑኤል አማን

Subjects

Fiction, Politics, Literature, Sociology

Published Year

2012 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

"የክህደት ኃይላት ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ" የተሰኘው የአማኑኤል አማን መፅሐፍ:- "ሕዝቤ ሆይ የመሯችሁ ያስቷችኋል፣ የምትሔዱበትንም መንገድ ያጠፋሉ።" በሚለው የኢሳያስ ትንቢቶች ላይ ተመስርቶ በኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን እኩይ ሴራ ያጋልጣል። እንደዚሁም ስለትራንስጀንደርስና የፆታ አብዮት ፣ ስለውጫዊ ዕይታችንና ማቆሚያ የለሹ መለያየት ፣ስለ ዊዝደምና አርት ፣ ኢትዮጵያ ከፈጣሪ አምላኳ ስላጣሏት ንጉስ፣ ስለ66ቱ የመፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፍት መቼቶችና ዋና ዋና ትኩረቶች እንደዚሁም ለኢትዮጵያዊያን የሚጠቅሙ የጥናትና ምርምር ውጤቶችና ሌሎችንም ሰባዊ ፈይዳዎችን አካቷል።

0.0 (0 reviews)