ሁለገብ አማርኛ ሰዋሰዉ

ሁለገብ አማርኛ ሰዋሰዉ

Author/s: መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን

Subjects

Communication, Reference, Self Development

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ሁለገብ አማርኛ ሰዋሰዉ እዉነትም ሁሉንም ነች ፡፡ ባጻጻፍ ስልቷም በቋንቋ ቅንብሯ ድንቅ ስራ ነች፡፡ደራሲዉ የተካበተ የስነ ጽሁፍ ልምዱን ከብዙ ማስረጃዎች እያጣቀሰ በመጻፉ ብቃቱን አስመስክሮባታል ማለት ይቻላል ፡፡ በመሆኑም እየተላመደ የመጣዉን እንግሊዝኛ አማርኛ ጉራማይሌ የቋንቋ አተቃቀም ችግር ትቀርፋለች ብለን እናምናለን ፡፡ ቋንቋ የሁሉም ነገር መክፈቻ የሚስጥር ቁልፍ ነዉ፡፡ያለ ቋንቋ ሰዎች መግባባት አይችሉም፡፡ካልተግባቡ ደግሞ ስራን መስራት ያዳግታል፡፡ዛሬ ባገራችን እያቆጠቆጠ ያለዉ ዝብርቅርቅ የቋንቋ አጠቃቀም ችግር የባቢሎን ግንበኞች አስመስሎናል ፡፡ ስለዚህ ይህንን የተዛባ የቋንቋ አጠቃቀም ችግር ለመፍታት ሁለገብ በግንባር ቀደም ተጠቃሽ ልትሆን እንደምትችል በርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡

0.0 (0 reviews)