የአዲስ አበባ ድብቅ ገመናዎች

የአዲስ አበባ ድብቅ ገመናዎች

Author/s: አማኑኤል አማን

Subjects

Fiction, Addis Ababa City life, Literature, Sociology

Published Year

2012 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

"የአዲስ አበባ ድብቅ ገመናዎች" የተሰኘው የደራሲ አማኑኤል አማን መፅሐፍ ከሌሎቹ ስራዎቹ ለየት ያለ አቀራረብና ቅርፅ ይዞ የመጣ ነው። በቋንቋ ውበት የበለፀገ፣ አዝናኝና አስደማሚ የወግ መፅሐፍ ነው። በዚህ መፅሐፍ :- ቁመተ ረጃጅምና ወርደ ሰፋፊ የወሲብ አማልክት የሚራኮቱበት የሰባተኛ ዝሙት አዳሪነት፣ እንደ እንዝርት ሹረው የሚየሰሾሩ ቁጡና ቀብጥብጥ እመቤቶች ገመና፣ በ300 እና 400 ካፒታል መርካቶን ስለሚያዘወትሯት የምናለሽ ተራ ኢንቬስተሮች፣ ገንዘብ ሳይኖራቸው የሚገዙ ያልገዙትንም የሚሸጡ ምትሀተኛ ቃፊሮች፣ የእሪ በከንቱ የጨለማ ትርዒቶች፣ የባሻ ወልዴ ችሎት የረብሻ ትርምስምስታ የኮልፌ የጭርታ ደፈጣ፣ የካዛንችስ የማስመሰል ፊንታ ...እንዲሁም የሌሎች የአዲስ አበባ እህትማማች ሰፈሮች አኗኗርና ውስጠ ምስጢር በጊዚያቸው የነበራቸው ሁኔታ በስፋትና በጥልቀት ተዳሰዋል። በእርግጠኘነት እያለቀስን የምንስቅባቸው ፣ እየተዝናናንም የመጣንበትን አስቸጋሪና ጠመዝማዛ መንገድ የምንመለከትባቸው ትዕይንቶች በእዚህ መፅሐፍ ተካተዋል ።

0.0 (0 reviews)