የዶዲ ማስታወሻ

የዶዲ ማስታወሻ

Author/s: ዶዲ ዘመዴ

Subjects

Non Fiction, Biography

Published Year

2008 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

"የዶዲ ማስታወሻ " የፅሐፊዋ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን በህገ ወጥ ስደት ላይ ያጋጠማትን እውነት የማይመስሉ አሰቃቂና ዘግናኝ ገጠመኞች አስነብባናለች ። በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሁላችንም ቤት የሚዳስስና ለብዙዎች መማሪያ የሚሆን መፅሐፍ ነው ።

0.0 (0 reviews)