ታዳኟ ልዕልት

ታዳኟ ልዕልት

Author/s: ዩኒቲ መፅሐፍ መደብር ፋሲካ

Subjects

Fiction, Literature

Published Year

2016 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

በሚያስደነግጥ መልኩ በምድራችን ታላላቅ ከተሞች የሚኖሩ ቢሊየነሮች ጋብቻቸውን በፈጸሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚዘገንን ኹኔታ ተገድለው ሚስቶቻቸው እየተደፈሩ ይገኛሉ፡፡ የየሀገራቱ ፖሊሶች ክትትል በቂ ባለመኾኑ ኢንተርፖል ጭምር ሙሉ ኃይሉን አሰባስቦ ወንጀለኛውን ፍለጋ ሲኳትን ይታያል፡፡ ውጤቱ ምን ይኾናል? •እጅግ ውብ ከመኾኗ የተነሳ ለአንዴ ብቻ ያያትን ወንድ ሁሉ በፍቅር ማጥመድ የምትችለው ሴት ፍቅሯ ስር ማንበርከክ የምትችል ሴት ብትሆንም በተደጋጋሚ ችግር ውስጥ ከመውደቅ አትድንም፡፡ እሷ ግን ማንነቷ የጠፋባት እንደ ጋሪ ፈረስ አድርጊ የተባለችውን የምትፈጽም ምስኪን ከመሆኗ የተነሳ የምትሠራውን እንኳን የማታውቅ ነች፡፡ መጨረሻዋ ይሆን? •ረቂቅ በሆነ ሁኔታ ከሚፈጽሙት ወንጀሎች የተነሳ የዓለም ፖሊሶችና ጋዜጠኞች ሁሉ ግራ በመጋባት ቀጣዩ ወንጀል እንደሚፈጸም እንጂ የትና መቼ እንደሚፈጸም መገመት በማይችሉበት አጣብቂኝ ውስጥ ወድቀዋል፡፡ ወንጀለኛው ምንም ዓይነት ፍንጭ ካለመተውም በላይ በተለያዩ ሀገራት የሚፈጸሙት ወንጀሎች አንድ ዓይነት መሆናቸው ግራ አጋብቷል፡፡ ወንጀለኞቹ ይደረስባቸዋል? ይህ አዲሱ በቤተሰቡ አማካኝነት የታተመው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ እንደበፊቶቹ መጽሐፎቹ ውስብስብ ወንጀሎችንና አስደናቂ የፍቅር ታሪኮችን አካቶ ከመነሻው እስከ መጨረሻው ድረስ ልብን እያንጠለጠለ የሚነበብ ምርጥ መጽሐፍ ነው፡፡

0.0 (0 reviews)