ደም አልባው ሰማዕት

ደም አልባው ሰማዕት

Author/s: ዳንኤል ገብረመስቀል

Subjects

Religion, History, Non Fiction, Self Development

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

እንደሚታወቀው ኹሉ የእኒን “ደም አልባው ሰማዕት” ኢትዮጵያዊ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩን ምክረ ትምህርት አድምጠን በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮና ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት ለሰንደቅ ዓላማችን ክብር ብንቆም ኖሮ ምንኛ ድንቅ ነበር፡፡ ዛሬ በሀገራችን የሚታየው የዘር መለያየትና መከፋፈል፤ መፈናቀል እንደሚመጣ የደም አልባው ሰማእት ሊቁ አለቃ አያሌው ታምሩ አስቀድመው በትምህርት ትንቢታቸው ተናግረው ነበር፡፡

0.0 (0 reviews)