ኬፒአይ ሥነ ምህዳር በአፍሪካ

ኬፒአይ ሥነ ምህዳር በአፍሪካ

Author/s: ዝጋለ አያሌው

Subjects

Business, Management

Published Year

2016 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ኬፒአይ ሥነ ምህዳር በአፍሪካ(KPI Ecosystem in Africa) መጽሐፍ በርካታ ችግሮችን የሚፈታ:ጊዜን:ሀብትን:መርህንና ተቋማዊ መዋቅርን አገናኝቶ ሁለንተናዊ ለውጥ የሚያመጣ: ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የሚያስፈልግ:ተቋማትን በተቀናጀ ቀላል ቁጥጥር ለመምራት የሚያስችል መጽሐፍ ነው። በብዙወቹ ዘንድ ተወዳጂ:ለሰነፎቹ አዚም:ለብርቱወቹ ቁልፍ እና መሬት የነካ አሰራር ነው። ኬፒአይ ሥነ ምህዳር በአፍሪካ ተስፋ የሚቸር አነቃቂ ንግግር ሳይሆን መሬት ቁጭ ብሎ በመርህና በጊዜ ላይ ትርፋማ መሆንን የሚያሳይ ሲሆን:ለአምራቾች:ሆቴሎች:ቤቶች ልማት:ለትምህርት ተቋማት:ለአስመጭና ላኪወች:በሽያጭ ስራ ላይ ለተሰማሩ እና ለማንኛውም ቢዝነስ ተቋማት አስፈላጊ ቁልፍ ነው። በኬፒአይ ሲስተም እከስራለሁ:እወረሳለሁ:ገበያ ውድድሩን አላሸንፍም:በወለድ እቀጭጫለሁ:ወዘተ ጥያቄወችን መፍትሔ የሚያስቀምጥ ነው። "አፍሪካ እስከ ምትለወጥ ምጽዓተ ክርስቶስ ይፈጸማል።"ብሎ በባዶ ላይ ባዶ ተስፋ ተመርኩዞ ከመውደቅ በኬፒአይ ከፍ ብሎ በእድገት ጓዳና መብረር ያስፈልጋልና መጽሐፉን ተቋደሱልኝ።

0.0 (0 reviews)