ግርዶሽ
Summary
ግርዶሽ በትዳር ውስጥ የሚከሰት ግጭትና ውጣ-ውረድን የሚያሳይ ልቦለድ መጽሐፍ ነው፡፡ ዋናዎቹ ገፀ-ባህርያት ፅጌረዳና ወንዳፍራሽ የሚያስቀና ፍቅርና የሞቀ ትዳር ነበራቸው፡፡ በመሀል ወንዳፍራሽ ሌላ ሴት መውደዱን ፅጌረዳ ስትደርስበት ትዳራቸው መደፍረስ ይጀምራል፡፡ ሁለቱ ትንንሽ ልጆቻቸውና የቅርብ ጓደኞቻቸውም የችግሩ ተካፋይ ሆነው አብረው ይሰቃያሉ፡፡ የዚያኑ ያህል ደግሞ ግጭቱ እንዲሰፋና ትዳሩ እንዲፈርስ የሚጥሩ ዕኩይ ገፀ-ባህርያት ይከሰታሉ፡፡ ፅጌረዳ የደከመችበትን ትዳርና ጎጆ ጥላ ወደ ቤተሰቦቿ ትሄዳለች፡፡ ግርዶሽ በትዳር ውስጥ የሚከሰት ግጭትና ውጣ-ውረድን የሚያሳይ ልቦለድ መጽሐፍ ነው፡፡ ዋናዎቹ ገፀ-ባህርያት ፅጌረዳና ወንዳፍራሽ የሚያስቀና ፍቅርና የሞቀ ትዳር ነበራቸው፡፡ በመሀል ወንዳፍራሽ ሌላ ሴት መውደዱን ፅጌረዳ ስትደርስበት ትዳራቸው መደፍረስ ይጀምራል፡፡ ሁለቱ ትንንሽ ልጆቻቸውና የቅርብ ጓደኞቻቸውም የችግሩ ተካፋይ ሆነው አብረው ይሰቃያሉ፡፡ የዚያኑ ያህል ደግሞ ግጭቱ እንዲሰፋና ትዳሩ እንዲፈርስ የሚጥሩ ዕኩይ ገፀ-ባህርያት ይከሰታሉ፡፡ ፅጌረዳ የደከመችበትን ትዳርና ጎጆ ጥላ ወደ ቤተሰቦቿ ትሄዳለች፡፡