ምጥን ቅመም ፪

ምጥን ቅመም ፪

Author/s: ዲያቆን ምትኩ አበራ

Subjects

Religion, Spritual, Self Development, Non Ficition

Published Year

2005 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

የዘመናችን ትልቁ ችግር የትውልዱ በተለያዩ ሊቃውንት የተዘጋጁትን ልዩ ልዩ መፅሐፍት የማንበብ ልምድ ማነስ ነው። ለይኽ ደግሞ እንደዋና ምክንያት የሚጠቀሰው የሚዘጋጁ መጻሕፍት የዘመኑን ትውልድ የዋጁ ፣ እንዲያነብ የሚገፋፉ አለመሆናቸው ነው። ከይኽ አንጻር በዲያቆን ምትኩ አበራ ለሁለተኛ ጊዜ ተዘጋጅታ ለንባብ የበቃችሁ ቁጥር ፪ "ምጥን ቅመም" መጽሐፍ በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኘውን ትውልድ ለንባብ የምትማርክ ከመሆኗ በተጨማሪ የማትዘነጋና በአዕምሮ ተቀርፃ የምትኖር መሆኗ ደግሞ በአቀራረቧ ልዩ ያደርጋታል። የዘመናችን መጽሑፍ ስልት በዚህ መልኩ ካልተጠበበ በስተቀር የንባብ ልምድን ያዳበረ አንባቢ ትውልድን ማፍራት አይቻልምና የመፅሐፏን አዘጋጅ ዲያቆን ምትኩ አበራን በግሌ ላመሰግነው እወዳለሁ። መምህር ለማ በእርሱ ፈቃድ (ቄስ) በማህበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል መደበኛ መምህር

0.0 (0 reviews)