ዝክረ ስጋወ ደሙ ክፍል ሶስት

ዝክረ ስጋወ ደሙ ክፍል ሶስት

Author/s: አምሐሥላሴ አማረ

Subjects

Religion

Published Year

1998

Book Type

Audio

Summary

ይህ መጽሐፍ የፍቅር ቋንቋ እንድንናገር የሚ ያስተም ረን፤ እንደ ወዳጅ፤ጓደኛ፤ ጠቃሚ ዘመድ፤ የሚ ጠ ቅመ ንን የሚነግረን፤ወደ ዘላላም ህይወት ማግኛ መንገድ (ንስሐ) የሚመራን፤ የሚመጣብንን እንቅፋት እንዴት ማለፍ እንዳለብን ሚመክረን፤ እንዲሁም ከውስጣችን የሚ መነጨ ው ን የጥፋት ሀሳብ በፍቅር ንግግር የሚገድብ ነው፡፡ "እስመ ፍቅር ከመ ሞት ፅንዕት" ፍቅር እንደሞት የጸናች ናትና… መኃ-10፤ 6-7 ጌታችንን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንድንወድ ለእርሱም እንድንታዘዝ ነውና እርሱ በመስቀል ተሰቅሎ እስከ መሞት ወዶናልና እኛም ከፈቃደ ሥጋችን ይልቅ ልንወድደው ይገባናል፡፡

0.0 (0 reviews)