ያማል!

ያማል!

Author/s: ሰለሞን ሳህለ

Subjects

Poetry, Literature

Published Year

2007 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ያማል የተሰኘ የደራሲና ገጣሚ ሰሎሞን ሣህለ ስራ በ2007 ዓ.ም ታትሞ ለአንባብያን የደረሰ የመጀመሪያ ስራው ነው፡፡ (በርግጥ ከያማል በፊት የፍቅር እንባዎች የሚል አጭር ልብ ወለድ ስራው በውድድር ካሸነፋት የሌሎች ደራስያን ስራ ጋር ተካቶ ለሕትመት በቅቶለታል) ይህ ያማል የተሰነ የገጣሚው ተወዳጅ ስራ ከተመረቀ 3 ቀናት ውስጥ ተሸጦ በማለቅ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሲሆን በተከታታይ ባሉት ዓመታትም ተወዳጅነቱ ሳይቀንስ ለ5 ጊዚያት በመታተም ለአንባቢው ተደራሽ ሆኗል አሁንም ቢሆን ይህ በተለያዩ ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ላይ ተነስቶ የተፃፈው መጽሀፍም ተወዳጅነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ በሀገሪቱ ያሉ ታዋቂ አንጋፋና ወጣት ገጣሚያን ያማልን መሰረት በማድረግ በተለያዩ መጽሐፋቸው ላይና የድህረ ገፆች ላይ ሀሳባቸውን እና ምልከታቸውን በመልስ መልክ እየፃፋ ተወዳጅነቱን ይበልጥ ያደመቁለት ተወዳጅና ዘመን አይሽሬ ሊባል የሚችል ድንቅ ስራ ነው፡፡ በመድብሉ ውስጥም 50 ያህል የግጥም ሥራዎች ተካተውበታል፡፡

0.0 (0 reviews)