ሳቅሽ ይናገራል

ሳቅሽ ይናገራል

Author/s: ማሩ እንዳለ ባልቻ

Subjects

Fiction, Poetry, Literature

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ውድ ወዳጆቼ፦ መቼም ግጥም በረጅም ልብ-ወለድ፤ በአጭር ልብ-ወለድ እና በተለያዩ የሥነ-ጽሑፍ ዘርፎች በሥፋት አብራርተን ልንገልጻቸው የምንፈልጋቸውን ሃሳቦች በጥቂት ቃላት ከሽነን አንድ ገጽ ባልሞላ ጥቂት መሥመር ላይ ተጠቦ ማስቀመጥ እንደሆነ እንስማማበታለን ብዬ አምናለሁ። እምነቴን አለመጋራት መብታችሁ እንደሆነ በታላቅ ትህትና እየገለጽኩ በኔ ትንሽዬ ማንነት ታስቦ ሃሳቡም በወረቀት ላይ ሠፍሮ ለዓመታት ተጠራቅሞ ለዚህ ጥራዝ የበቃውን ቅጽ አንድ የግጥም መድብሌን እነሆ አንብቡልኝ ብያለሁ።

0.0 (0 reviews)