የኢትዮጵያ ትንሳዔና ወሮበላው ቡድን

የኢትዮጵያ ትንሳዔና ወሮበላው ቡድን

Author/s: አማኑኤል አማን

Subjects

Fiction, Politics, Literature, Sociology

Published Year

2011 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

"የኢትዮጵያ ትንሳዔና ወሮበላው ቡድን" የተሰኘው የአማኑኤል አማን መፅሐፍ "የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ ፣ የምድድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ ።" በሚለው የእንባቆም ትንቢት ላይ ተመስርቶ የኢትዮጵያን ተጨባጭ ክንውኖች በተሟላ መረጃ ይዘረዝራል። መፅሐፉ:- ሕወሓት ከበርሀ ትግል እስከ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ስለጎነጎነው የፖለቲካ ሴራ አድሎና ምዝበራ፣ ስለምሁራን ሚና፣ ከኦዶአብኪኦ ባህር ስለሚቀዳው የኢህአዴግ ፖለቲካ፣ ስለ1969 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ፈተናዎች ፣ስለፕሮፌሰር አስራት ተጋድሎዎች ፣ እንዲሁም በደካማነት ውስጥ ስለሚገኘው ኃያልነት በዝርዝር ይወስናል ።

0.0 (0 reviews)