የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ከታሪካዊ ዳራ እስከ ዘመናዊ የሕግ ትግበራ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ከታሪካዊ ዳራ እስከ ዘመናዊ የሕግ ትግበራ

Author/s: ትዕዛዙ ስንታየሁ

Subjects

Business

Published Year

2026-10-28

Book Type

Ebook

Summary

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የካፒታል ገበያ ታሪክ ቀዳሚ ስም ካላቸው አገራት መካከል አንዷ ናት። በዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግሥት በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ሐዲድ ግንባታ የተጠነሰሰው ይኸው ሥርዓት፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እና ተቋማዊ ቅርፅ እየያዘ መጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ የደርግ ሥርዓት ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ በነበረው የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ ቆይቷል። የካፒታል ገበያን በዘመናዊ መልክ ዳግም ለመገንባት የኢትዮጵያ መንግሥት፣ በ2013 ዓ.ም አጠቃላይ የካፒታል ገበያ አዋጅን በማፅደቅ ሕጋዊ መሠረት የጣለ ሲሆን፣ በ2017 ዓ.ም ደግሞ ገበያውን በይፋ አስጀምሯል፡፡

0.0 (0 reviews)