ጋዜጠኝነት ያለአስተማሪ
Summary
የጋዜጠኝነት ሙያ በዐላማው፣ በይዘቱ፣ በአጻጻፍ ሰልቱም ሆነ አንባቢን ለመሳብ በሚደረገው የአቀራረብ ዘይቤ፣ ከስነጽሁፍ የተለየ የራሱ የሆነ ባህሪ አለው። 'ጋዜጠኝነት ያለ አስተማሪ' በእነዚህና በተመሳሳይ ነጥቦች ላይ ትኩረት በማድረግ ዜናውና መግለጫው (ኢንፎርሜሽን) ከሚሰበሰብበት የሰራ ሂደት ጀምሮ ጽሁፉ ለአንባቢ እስከሚሠራጭበት ድረስ ያለውን የባለሙያ ተግባር ደረጃ በደረጃ ይናገራል፣ያስተምራል።