የባህል ቋጠሮ

የባህል ቋጠሮ

Author/s: ይበልጣል አድማስ

Subjects

Fiction, Literature

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ፍቅር መግቢያ በር ኖሮት ግባ አይባልም፤ ፍቅር መውጫ በር ኖሮት ውጣ አይባልም። ነገር ግን መውደድ እንግዳ ተቀባይ ሆኖ ያስተባብራል፤ ፀብም እንደ እንጀራ እናት ሆኖ መውጫ በሩን ይጠቁማል። ..................... አቶ ግዛቸው ማንደፍሮ የዘር ሀረጋቸው የጠራ የነጣ የጨዋ ዘር እንደሆኑና ባላባቱም ሆነ አዝማችነቱ በእነሱ የዘር ሀረግ እንዳለፈ የአባታቸውንና የአያታቸውን ጀብድ ሁልጊዜ እያነሱ ያወጋሉ።

0.0 (0 reviews)