የልብ ማሕተም

የልብ ማሕተም

Author/s: ሰለሞን ሳህለ

Subjects

Fiction, Poetry, Literature

Published Year

2010 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

የልብ ማሕተም የደራሲና የገጣሚ ሰሎሞን ሣህሌ ሌላው ተወዳጅ የግጥም ስብስብ ስራ የሆነና መድብል ሲሆን ልክ እንደ ያማል ሁሉ በተመረቀበት ሳምንት ተሸጦ አልቆ እንደገና ለሕትመት የበቃ ስራው ነው እስካሁንም ድረስ ለ5 ጊዜ ያህል በተደጋጊ ታትሞ ለሕዝብ ተደራሽ ሆኗል፡፡ የልብ ማሕተም በርካታ ርእሰ ጉዳዮችን አንስቶ የገጣሚውን ምልከታ ያሳየ ስራ ከመሆኑም በተጨማሪ ከደራሲና ገጣሚ ሰሎሞን ሳህለ አዳዲስ የአገጣጠም ስልቶችን ያሳየ ስራ ሆኗል፡፡ በነእዚህ እና በሌሎች እይታዎች በባለ ሙያዎች ዘንድ ተገምግ ለሕትመት በበቃበት አመት ማለትም በ2010 ዓ.ም ሆሄ በተሰኘው የመጽሐፍቶች ገምጋሚ እና አወዳዳሪ ሽልማት ሰጪ ድርጅት ከበርካታ መጽሐፍቶች መካከል ተመርጦ ምርጥ 5 ውስጥ ለመግባት የቻለ ዘመን አይሽሬ ስራ ነው፡፡

0.0 (0 reviews)