ዛዝላ

ዛዝላ

Author/s: ወንድዬ ምክረ

Subjects

Literature, Fiction

Published Year

2014

Book Type

Ebook

Summary

የያዛትንም የ"ቆ" በትር ይዞ እየተጓዘ እያለ በቀድሞ ግሽ አባይ ምንጭ መነሻ ብትሯ ተሰካች። ከሰማይም ቀሥተ ደመና ምልክት ታየ ፡ በአንዲት የቡሄ ምሽት ሰላምና ፍቅር በሚዘፈነባት ቀን ልጅነታችንን አጣምረን የወገናዊነት አንድነታችን ተቋልፎ የታች የላይ ሰፈር ልጆች ሣንባባል ሙልሙል ዳቦ ፍለጋ በዘመትንባት በዛች ጨረቃ ያለወትሮዋ ፈክታ በከዋክብት ሳይሆን በሚበሩት ችቦዎች ደምቀና ተውባ መንደርተኛውን በምናስደስትበት ቀን ... ጥቅማችንን አሳልፈን ሰጥተን ... ስለ እነሱ ጥቅም የምንተኛ ... ሁለት የተጣሉ የአሮጌውን ትውልድ ሰሪቶች እነሱን ለማገላገል መሀላቸው ብንገባ አዲነታችን አልጣማቸውም ቤተ መፅሐፍቶቻችን ... የማንበቢያ ስፍራዎቻችን አንደሻሼ ታስረው ተቆልፈውባቸዋል ባደረኩት ነገር ተፀፅቻለሁ ... መፀፀቴ ብቻውን ለህሊናዬ እረፍት አልሰጠውም ... << ... ብዙ ነገር እጃችን ላይ ነው ያለው ግን እንዳናይ ዐይነ ልቦናችን ተሸፍኗል፡፡ አገር ቤትም እያለን እንደዛ ነው ፤ ያለንን ነገር ያለማየት አባዜ አስብን አብረን ሆነን አብረን አንኖርም፡፡›› ይገርመኛል ግማሽነታችን አየወደደን ሙሉውነታችን እንዴት ይጠላናል፡፡

0.0 (0 reviews)