የግጭት አፈታትና አያያዝ ጥበብ

የግጭት አፈታትና አያያዝ ጥበብ

Author/s: አለሙ አማረ

Subjects

Non Fiction, Self development, Philosophy, Management, Communication

Published Year

2009 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

አንድን ግጭት በአግባቡ ለመገንዘብ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ ተገቢ ነው፡፡ ይህ ግጭት መቼ ጀመረ? ለዚህ ግጭት መጀመር መንስኤው ምንድን ነው? ጉዳዩ እስከዚህ ዘመን ድረስ እንደቀጠለ ነውን? ግጭቱን እንዴት ልንይዘው ይገባል? ልንከላከለው የሚቻል ነውን? የሚሉትንና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት ግጭትን በመፍታት ሂደት ውስጥ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው፡፡ ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሰዎች እርስ በእርስ በተለያ ጉዳይ መነጋገር፤ የመደራደር እና የመግባባት ባህልን እንዲያዳብሩና ለግጭቶቻቸው መፍትሔ እንዲያበጁ ያደርጋቸዋል ብዬ አስባለው፡፡ በተጨማሪም ግጭትን አስመልክቶ ለእነዚህ እና ለሌሎች በርካታ ጥያቄዎች የምንሰጠው ምላሽ ግጭትን ለመረዳት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው፡፡

4.0 (1 reviews)