የኢትዮጵያ አደራ

የኢትዮጵያ አደራ

Author/s: ሰሎሞን በርሄ ዶ/ር

Subjects

Fiction, History

Published Year

2011 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

የኢትዮጵያ አደራ የተሰኘው የትርጉም መፅሐፍ በጋብሬላ ገረመንዲ ተፅፎ በዶ/ር ሰሎሞን በርሄ ድንቅ እና ውብ በሆነ መልኩ የተተረጎመ መፅሐፍ ነው። ዋና መልዕክቱም የኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያተኮረ ሲሆን በአድዋ ጦርነት ላይ የኢትዮጵያዊንን ጀብዶ ይተርካል። ሀገር በቀል ጥበቦቻችን እና መንፈሳዊ ውቅራችንን ይተነትናል። እሴቶቻችን እና ስብናዎቻችን ግሩም ተክለ ስብና ባላቸው ገፀባህርያት ተሰይመው ይዘልቃሉ። የፈጠራ ወቅር ይዞ የኢትዮጵያን ታሪክ ልብ ወለዳዊ በሆነ መልኮ እያጓጓ የሚጨርስ መፅሐፍ ነው።

0.0 (0 reviews)