ትሙት ግድየለም

ትሙት ግድየለም

Author/s: Dr Tigist Girma

Subjects

Biography, Self Development, Non Ficition

Published Year

2012 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

ማንኛዋም አፍሪካዊት ሴት ትልቅ ቦታ ለመድረስ ብዙ ትግልና መስዋዕት መክፈል ያስፈልጋታል። በመንገዷ ላይ ብዙ መሰናክሎችና ውጣ ውረዶች ያጋጥሟታል፣ ራስዋን አጠንክራ ከታገለች የፈለገችው ቦታ መድረስና ህልሟን ማሳካት ትችላለች። የእኔ የህይወት ጎዳና ለብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ምሳሌ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ከእኔ ሕይወት ተምረው ጠንካራ ዜጎች በመሆን አገራቸውን እንደሚጠቅሙ እተማመናለሁ።

5.0 (1 reviews)