አውራ ዶሮዎቹ እና ሌሎች አጫዋች ተረቶች

አውራ ዶሮዎቹ እና ሌሎች አጫዋች ተረቶች

Author/s: ሄኖክ ግርማ

Subjects

Kids, Story

Published Year

2011 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

አውራ ዶሮዎቹ እና ሌሎች አጫዋች ተረቶች ለልጆች ደስ የሚሉ ተረቶችን በመተረክ የሚያዝናኑ እና ስለ እንሣት ባህሪያት እናም ስለ መልካም ስነምግባር የሚያስተምሩ ቁም ነገር የያዘ መጽሃፍ ነው። መጽሃፉ እነዚህን ታሪኮች ያካትታል። ጓደኛሞቹ ዳክዬዎች፣ አቡሽ እና ማሙሽ፣ ሁለቱ ጦጣዎች፣ ትንሿ ጦጣ፣ እርግቦቹ ፣ አቡ፣ ጥጋበኛው ቀበሮ ፣ ትንሹ ጉሬዛ፣ ችኩሉ ልጅ፣ አንበሶቹ እና ነብሮቹ፣ አውራ ዶሮዎቹ፣ ረባሹ ልጅ

0.0 (0 reviews)