ከመስቀሉ እስከ ዙፋኑ

ከመስቀሉ እስከ ዙፋኑ

Author/s: ዮናስ አለማየሁ

Subjects

Non Fiction, Religion

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ስለ መጽሐፉ፡- በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሰው ልጆች ችግር መፍትሔ ይገኛል፡፡ የክርስትና እምነት ውስጥ የእግዚአብሔር ሕይወት፣ እንደገናም የእግዚአብሔር ችሎታ አለ፡፡ ጳውሎስ በመገለጥ የተረዳው እውነት ለእምነት ችግር መፍትሔን ጠቅልሎ ይዟል፡፡ ከጌታ ጋር በቅርብ ወዳጅነት ውስጥ የነበሩት ሐዋርያት ኢየሱስ አንግቦት ስለነበረው እውነተኛ ተልዕኮ ምንም የሚያውቁት ነገር እንደሌላቸው ስረዳ እጅግ ተገረምኩ፡፡ አምላክ ሥጋ ሲለብስና ወደ ምድር ሲመጣ የተከሰተው ምን እንደ ሆነ ደቀመዛሙርቱ አላወቁም፡፡ የሚገርመው አምላክ የሰውን ሥጋ ለብሶ በመካከላቸው እንዳደረ እንኳን አላስተዋሉም ነበረ፡፡ መጋረጃው ከላይ እሰከታች ለሁለት በተቀደደ ሰዓት ምን ሆነ? በትንሣኤው ወቅትስ፣ እንደው በአርባ ቀናቶቹ ወቅትስ ምን ይሆን የሆነው? በገዛ ደሙ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት ገባ ሲል ምን ማለቱ ነው? በሰገነቱ ላይ ምን ሆነ፣ ሰይጣን በበዓለ ሃምሳ ቀን ምን ተመለከተ፣ አዲስ ፍጥረት ማለት በሰማይ ምን ማለት ነበረ? እነዚህንና ሌሎችንም የመገለጥ እውነቶች በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ታገኛላችሁ፡፡ መልካም ምንባብ ተርጓሚ ዮናስ አለማሁ

0.0 (0 reviews)