ያልተፈታው ውግዘት
Summary
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በተለይ ከ1984 ዓ.ም. ወዲህ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ ከፓትርያርክ አባ ጳውሎስና በወቅቱም የሲኖዶስ ዋና ጸሓፊው ከነበሩት አባ ገሪማ ጋራ ያደረጉት ተጋድሎና እነዚህ ሰዎችና ግብር አበሮቻቸውም የቀኖናና ሃይማኖት ጥሰት በመፈጸማቸው ያስተላለፉትን ውግዘት በምን መልኩ ሊፈታ እንደሚችል የሚያስረዳ መፍትሔዎችንና መንፈሳውያን አቅጣጫዎችን በግልጽ አስፍሮ ይገኛል፡፡