ወደራስ መመለስ

ወደራስ መመለስ

Author/s: ሄኖክ አምዴ አካለወርቅ

Subjects

Biography, Non Fiction, Self Development

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Audio

Summary

በደራሲ ሄኖክ አምዴ "ወደራስ መመለስ" በሚል የተፃፈው መፅሐፍ ደራሲው ከአጋጠመው የፀና ህመም ለመውጣት ያሳለፈውን ውጣ ውረድ ማህበራዊ ውጥንቅጥ፣ የተደረገለትን መንፈሳዊና ሳይንሳዊ ድጋፍ በቁም ነገር አጅቦ ሰዎች በራሳቸው እምነት ሲኖራቸው የሚወስዱት ቆራጥ እርምጃ እስከምን ድረስ እንደሆነ በመፅሐፉ ፍንትው አድርጎ ያሳየናል። ሁሉም ሰው ቆም ብሎ ማሰብ ቢጀምር ብዙ አስተማሪ ታሪክ ቢኖረውም ሄኖክ አምዴ ታሪኩን፣ እምነቱን፣ ፅናቱንና የሄደበትን መንገድ ሳይቀንስ ሳይጨምር አቅርቦልናል።

0.0 (0 reviews)