ኃያሉ ምስጢር

ኃያሉ ምስጢር

Author/s: ማሩ እንዳለ ባልቻ

Subjects

Self Developement

Published Year

2004 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

በእጆችህ የያዝከው ወደ ተዐምራዊ ሕይወት የሚያደርስህን መንገድ ነው! ልጅ እያለህ ሕይወትን በፍፁማዊ መገረምና መደነቅ የምታስተውልበትን ጊዜ ታስታውሰዋለህ? ሕይወት ተዐምራዊ እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳይም ልብህን የምታጓጓ ነበረች፡፡ ሳሩ ላይ የነበረው ጤዛ፣ የምትበረው ቢራቢሮ፣ ለየት ያለ የዛፍ ቅጠል ወይም ኮረት ሁሉም ያስገርሙና ያስደንቁህ ነበር፡፡ ጥርስህን የነቀልህ ዕለት የተሰማህ ልዩ ስሜትስ ትዝ ይልሃል? እኔ ልነግራችሁ የምፈልገው በአንድ ወቅት ታምኑበት የነበረው ተዐምር እውነት መኾኑን ነው፡፡ ስህተት የኾነውና ግራ የተጋባው የትልልቅ ሰዎች ሕይወት ነው፡፡ የሕይወት ተዐምር ልክ እናንተ እውን የኾናችሁትን ያህል ዕውነት ነው፡፡ እንዲያውም ሕይወት ልጅ ሆናችሁ ታስቡትና ታልሙት ከነበራችሁትም በላይ አስደናቂና በተዐምራት የተሞላ መኾን ይችላል፡፡ ለ28 ቀናት አብራችሁኝ ቆዩና ተዐምሩ ሲገለጥላችሁ የምታልሙትን ሕይወት መኖር ትጀምራላችሁ፡፡ ስለምን ይህንን የመሰለ ተዐምር ሳላስታውስ ቆየሁ ብላችሁም ትገረማላችሁ፡፡ አሁን በድጋሚ ወደ ተዐምሩ ለመመለስ ተዘጋጅታችኋል? እንደልጅነታችሁ በጉጉትና በመገረም ለመሞላት ዝግጁ ናችሁ? ለተዐምሩ ተዘጋጁ! አስደናቂው ታሪክ የሚጀምረው ሕይወትን ቀያሪ የኾነ ዕውቀት ከ2000 ዓመታት በፊት በአንድ ቅዱስ ጽሑፍ መካከል በተደበቀ ጊዜ

0.0 (0 reviews)