የገሃነም ደጆች ፖለቲካ
Summary
"የገሃነም ደጆች ፖለቲካ" የሚለው የአማኑኤል አማን መፅሐፍ "ብዙ ጊዜ ተዘልፎ አንገቱን ያደነደነ ደንገት ይሰበራል ፣ ፈውስም የለውም።" በሚለው የመፅሐፈ ምሳሌ ግዙፍ መልዕክት ላይ ተመስርቶ ትክክለኛ የሚመስሉ የተሳሳቱ ድምዳሜዎችን ይተቻል። እንዲሁም ስለጋለሞታይቱ ስውር ደባ፣ ክፉውን አለመቃወም ስለሚያስከትለው አደጋ፣ ስለእርኩሳን መናፍስትና ስማቸውንም ደጋግሞ ሰለመጥራት ምስጢር ፣ ጦርነቶችን ሀሉ ስለሚያስቀረው የአርማጌዶን ጦርነትና መሆን ስለሚገባው የኢትዮጵያውያን ሚና እና ሌሎችንም ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮችን መፅሐፉ በስፋትና በጥልቀት ይዳስሳል።