ችካል እና እርምጃ

ችካል እና እርምጃ

Author/s: ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ

Subjects

Fiction, Literature

Published Year

2013 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ችካልና እርምጃ ረዥም ልቦለድ ሲሆን፣ በፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኩራል፡፡ ከደርግ ዘመን ጀምሮ ማነቆ ሆነው ያሰሩን፣ ችካል ሆነው አላራምድ ያሉንን ፖለቲካዊ አመለካከቶችና ማህበረ - ባህላዊ ጉድፎች ከፍቅር ታሪክ ጋር አስተሳስሮ የሚያሳይ መሆኑ ነው፡፡ ልቦለዱን ሳቢ የሚያደርገው ሀገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካዊ ውጣ ውረድና የተጋረጠባትን የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ የመቼቱ አካል ማድረጉ ነው፡፡

0.0 (0 reviews)