ደም በደም

ደም በደም

Author/s: መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን

Subjects

Ficition, History, Literature

Published Year

2015 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

<ደም በደምን ስጽፍ የኔም ህሊና እየደማ ነዉ፡፡> ደራሲዉ ‹‹ደም በደም ›› የተሰኘዉ መጽሃፍ ከራሱ ከስሙ መረዳት እንደሚቻለዉ የበቀል ታሪክ ነዉ፡፡ በቀሉ ደግሞ መጠነ ሰፊ ባህሪ ያለዉ ሆኖ እንደ ሰደድ እሳት ሁሉንም አዳርሶ በደም የሚያጨቀይ ነዉ ደራሲዉ በቋንቋ አጠቃቀሙም ሆነ በአጻጻፉ ብስለት ከፍ ያለ ደረጃ ላይ መድረሱን ማየት ይቻላል ፡፡ አንድ ኢትዮጵያዊ ምሁር ፡፡ አህያና ባንዳ ሁለቱ አንድ ናቸዉ ጋማና ጅራት ነዉ የሚለያያቸዉ ፡፡ ጎበዝ እሪ በሉ በየበራበሩ በየሸንተረሩ ጀግና ተፋለሙ በየወንዛወንዙ በየጉራንጉሩ ዉሻ እንኳን ይጮሃል ጭር ሲል መንደሩ ‹‹መቀነትሽን አጥብቄ ልጅሽን ገድየ ደሙን ነዉ ምጠጣዉ ›› ትንሽ ወንድም ‹‹አርፎ ካልተቀመጠ ጭንቅላቱን ነዉ የምፈረክሰዉ ›› ትልቅ ወንድም ‹‹ኧረ የገላጋይ ያለህ ኧረ ልጆቼ አትገዳደሉቢኝ ኧረ እናንተ እንኳን ለዘር ትረፉልኝ እናት፡፡ ከመጽሃፉ ዉስጥ

0.0 (0 reviews)