ጥቁር ደም

ጥቁር ደም

Author/s: መቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን

Subjects

History, Politics, Ficition

Published Year

2008 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

‹‹ጥቁር ደም መጥፎ ነዉ ልጄ በተወለድክበት አገር አያኖርህም፡፡ ብኩን አድርጎ ነዉ የሚያስቀርህ ። ተሃዘኑ ሃዘን ተደስታው ደስታ እኩል መካፈል አትችልም፡፡ ምንጊዜም ቢሆን አንገትህን ደፍተህ ተሸማቀህ ነዉ የምትኖረዉ፡፡ያገኘህ ሁሉ ባሽሙር ይሰድብሃል ይሳለቅብሃል እልህ ያስገባህና የማትፈልገዉን ነገር እንድትፈጽም ያደርግሃል፡፡ ተዚያ በኋላ በሰላም እንደማትኖር ስታዉቀዉ የበለጠ የጥቁር ደም ቁራኛ ትሆናለህ፡፡

5.0 (1 reviews)