የማታ እንጀራ

የማታ እንጀራ

Author/s: ዓለም ፀሐይ ወዳጆ

Subjects

Poetry, Literature

Published Year

2001 ዓ.ም.

Book Type

Ebook

Summary

አቅሜ ትዝብቶችን በስንኝ ቆጣጥሮ መዋል ማደር ነውና የማደንቀውንም የምወቅሰውንም ከትቤአለሁ፡፡ ተፈጥሮን . . . ውበትን ለመዳሰስ ሞክሬአለሁ፡፡ ዓርማዎቼን በሙገሣ ሳሽር የወገንን ችግርና ብሶት በመዳሰስ በተለይም በበቀሉበት በቅሎ ሳይመረት የሚሠፈረውንም ዘልፌአለሁ፡፡ ወድጄም አይደል! በሌላ በኩል እየሞቱ ለኖሩ አድናቆትን፣ እያሉ ለሞቱትም ትንሽ ዘራፍነትን ለመቸር ሞክሬአለሁ፡፡ የግጥም ዋይታዬ ወገንን በህብረት አጠንክሮ ተስፋን አጭሮ ለውጤት የሚረዳ ይሁንልኝ፡፡

5.0 (1 reviews)