አማርኛ ሰዋስው እና ሥነጽሐፍ

አማርኛ ሰዋስው እና ሥነጽሐፍ

Author/s: የኑስ ሙሐመድ

Subjects

Communication, Language, Non Fiction, Self Development

Published Year

2009 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ይህ የኑስ ሙሐመድ በቂ ጊዜ ወስዶ በጥንቃቄ ያዘጋጀው የአማርኛ ትምህርት አጋዥ መጽሐፍ፣ መነሻው ስለጠቅላላው የቋንቋና ሥነጽሑፍ ዕውቀት ሲሆን ዐቢይ ትኩረቱና መዳረሻው ግን በተለይ ስለ አማርኛ ቋንቋ ሰዋስው እና ስለ አማርኛ ሥነጽሑፍ ነው፡፡ ይዘቱ በዝርዝር ጉዳዮች የበለፀገ እና ሁለገብ ነው፡፡ አደረጃጀቱ፣ አቀራረቡ እና ቋንቋው ጥርት ያለ ነው፡፡ መጽሐፉ በሰዋስው ክፍሉ ከአማርኛ ሥርዓተ ጽሕፈትና ፊደል አንስቶ እስከ መዋቅራዊ ጉዳዮች ድረስ ይዘልቃል፡፡ በሥነጽሑፍ ክፍሉ ደግሞ የሥነግጥምን እና የልቦለድን ስንክሳሮች ሁሉ ይዳስሳል፡፡ መጽሐፉ በቀዳሚነት ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች፣ በቀጣይነት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ቋንቋን፣ ሥነጽሑፍንና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ለሚያጠኑ፣ በተከታታይነት ደግሞ ከዚህ የዕውቀት ዘርፍ ጋር የመነሻ ትውውቅ ማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ ማለፊያ አስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል፡፡ የኑስ ሙሐመድ ለዚህ በቂ ትኩረት ላልተሰጠው የዕውቀት ዘርፍ ያበረከተው ሥራ ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡

0.0 (0 reviews)