የሳጥናኤል ፊታውራሪዎች

የሳጥናኤል ፊታውራሪዎች

Author/s: አማኑኤል አማን

Subjects

Fiction, Politics, Literature, Sociology

Published Year

2013 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

"የሳጥናኤል ፊታውራሪዎች" የተሰኘው የአማኑኤል አማን መፅሐፍ:- "ሰይፍ በግብፅ ላይ ይመጣል ፣ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል ።" በሚለው የሕዝቅኤል ትንቢት ላይ ተመስርቶ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች ይዳስሳል። መፅሐፉ :- ስለ2012 ዓ/ም የባለስልጣናት አወዛጋቢና ግራ አጋቢ ንግግሮች ፣ ስለፍካሬ ኢየሱስ የሳልሳዊ ቴዎድሮስ ትንቢት፣ ስለ ግሉ ፕረስ ተግዳሮቶች ፣ ስለማይደፈሩ ድምዳሜዎች፣ አማራን የብሔረሰብ ጠላት አድርጎ በመቁጠር ስለደረሰው ጉዳትና ሰቆቃ በሚገባ ያጋልጣል።

0.0 (0 reviews)