ኒርቫና

ኒርቫና

Author/s: ቴዎድሮስ ዘዋለ

Subjects

Self Development, Non Fiction

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

አሁን ያለው ልቦናዊ የአሰላለፍ ንቃት፣ የግለሰቦች ነገሮችን መረዳት፣ ለነገሮች ያላቸው ቁርጠኝነት፣ ለጉዳዮች የሚሠጡት ቀልብ፣ አእምሯዊ ኹነት፣ ጠቅላላ ግንዛቤ፣ እንዲሁም ይህን ተከትሎ የሚመጣ ምርጫና ውሳኔ የውሳኔም ንቃት በብዙ የግርታ መረቦች፣ የግራ መጋባት መግላሊቶች የተወሳሰበ መሆን፣ እንዲሁም የትርጉም- አልባነት ስሜትን ማስታረቅ መክበዱ በዚህም ሰበብ ከቀዳሚው ሃይማኖታዊ፣ ሕገ-ንቃት ይሁን ሌላም ሌላም ከዚህም የትርጉም አልባነት ስሜት ለተሰማቸው እናም ይህ መጽሓፍ መረዳትን፣ የመለየት-ክህሎትን ማዳበርን፣ የመመራትን፣ የመብቃት ደረጃ መድረስ መቻሉን እና ከዚህ ላይ ለመድረስ የሚያስፈልጉ የምግባር፣ የመረዳት፣ የመሰብሰብ ልምምዶች እንዳሉ ያስተዋውቃል ከሚል ዓላማ ነው።

0.0 (0 reviews)