በቅፅበት የማሰብ ኃይል

በቅፅበት የማሰብ ኃይል

Author/s: ዩኒቲ መፅሐፍ መደብር ፋሲካ

Subjects

Self development, Psychology, Business, Non Fiction

Published Year

2013 G.C

Book Type

Ebook

Summary

በቅፅበት የማሰብ ኃይል ስለ መጽሐፉ የተሰጡ አስተያየቶች ‹‹ግላድዌል፣ የሚያነሳቸውን ነጥቦች ለማስረዳት ደጋፊ ምሳሌዎችን አካትቶ ያቀረበበት ይህ መፅሐፉ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ነው፡፡›› ጃኒት ማዝሊን፤ ኒው ዮርክ ታይምስ ‹‹በጣም የሚያዝናና ነው…. ግላድዌል በዕውነቱ የተሳካለት ተራኪ ነው፡፡ ልክ ሁሉን ዐዋቂ እንደሆነው የሒንዱ የታሪክና ምሳሌ አምላክ ከእያንዳንዱ መስክ ላይ ምሳሌዎችን ለቅሞ አቅርቦልናል፡፡›› ሌቭ ግሮስማን፤ ታይም ‹‹ለማንበብ የሚገፋፋ፣ የሚያረካና የሚያስደስት ነው፡፡ 'ብሊንክ' አስደናቂ ምሳሌዎችን፣ በጥንቃቄ የተዳወሩ የሥነ-ልቡና ሙከራዎችንና ማብራሪያዎችን የያዘ እንዲሁም የግላድ ዌል ልዩ መታወቂያ የሆነውን በልዩ ልዩ ክስተቶች መካከል የማይጠበቅ ግንኙነት መኖሩን የሚያሳይ ነው፡፡›› ሐዋርድ ጋርድነር፤ ዋሽንግተን ፖስት ‹‹ሚስተር ግላድዌል ታሪክ የመንገር ተሰጥዖ ያለው ሲሆን፣ በኄደበት ሁሉ ልዩ ትዝታ የሚፈጥሩና አስደሳች የሆኑ ምሳሌዎችን ያገኛል፡፡›› ጆርጅ አንደርስ፤ ዊል ስትሪት ጆርናል

0.0 (0 reviews)