ጥልፍልፉ ሴራ

ጥልፍልፉ ሴራ

Author/s: ዩኒቲ መፅሐፍ መደብር ፋሲካ

Subjects

Fiction, Literature

Published Year

2016 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

በአሜሪካና በእንግሊዝ ባለው የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ባለው የታላቅነትና የታዋቂነት ሽኩቻ ውስጥ ሰብሮ ለመውጣት ሲባል በሚፈጠረው ጥልፍልፍ የሆነ የመጠፋፋት ደባ አሸናፊ ለመሆን አለ የተባለ የተንኮልና የክፋት ሴራ ከመታቀድም በላይ ተፈፃሚ ይሆናል። ከዚያስ? ኬንዳል እጅግ ውብ ጥሩ ድምፅ ያላት ታዋቂና በአለም ስሟ የናኘ ስትሆን በሁለት ለመጠፋፋት በሚፈልጉ ሰዎች መሀል በመሆን በሀይለኛ ፍቅር ትወድቃለች ። ከነዝናዋ አሸንፎ የራሱ ለማድረግ የሚደረግ ትግል ....... የዝና የሃብት የክብርና የፍቅር ጥማት በሙዚቃው ኢንዱሰትሪ ከመንገሱም በላይ በመገንዘብ ሀይል በመደለል የድርጅታቸውን ዝናና እድገት አለ በተባለ መንገድ ለመገንባት ገና ወደ ታዋቂነት ጎራ ለመቀላቀል ብቅ የሚሉ የዋህ ኮከቦችን በመደለል አስፈላጊ ከሆነም ወንጀል እስከመፈፀም የሚደረግ ጥልፍልፍ የሆነ የህይወት ትግል የተካተተበት ገፅ ከገፅ ትንፋሽን በመያዝ እስከሚያልቅ ድረስ የሚነበብ አዲስ መፅሐፍ ነው ።

0.0 (0 reviews)