የአመራር ክህሎት

የአመራር ክህሎት

Author/s: ተስፋዬ ንዋይ

Subjects

Management, Self Development, Non Fiction

Published Year

2014 ዓ.ም

Book Type

Ebook

Summary

ደራሲው ተስፋዬ ነዋይ ድንቅ የሆነ የአመራርና የመሪነት አስፈላጊነትና ተግባር የያዘ ትምህርታዊ መጽሐፍ ለንባብ አቀርቦልናል፡፡ መሪነት ጥበብ እና ሳይንስ ነው፡፡ የመሪነት ክሂሎት በሙሉዕነት መያዝ እና መተግበር በጎ ተጽእኖ ፈጣሪ ተቋም ፣ ሀገርና ሕዝብን ወደተሻለ ደረጃ የሚያሻግር ጉዳይ ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተመላከቱ የመሪነት ክሂሎቶች፣ መሪነት ተቋማዊ ባህል ከመገንባት አንጻር ያለው እንድምታ ዘመኑ ላይ ካሉ ዓለም ዓቀፍ ዕውቀቶች አንጻር በቂ ትንታኔ ተደርጎባቸዋል፡፡ ከምንም በላይ በመጽሐፉ ውስጥ የተቀመጡ በሀገራችን በተለያየ ደረጃ የሚንጸባረቁ የአመራር ችግሮች በበቂ ደረጃ ተተንትነዋል፡፡ እንዲሁም ከእነዚህ ችግሮች የሚወጣባቸው ስልቶችን መጽሐፉ በዝርዝር ያስቀምጣል፡፡ እኔ መጽሐፉን በማንበብ ብዙ አትርፌበታለሁ፡፡ ስለሆነም መሪዎች እና ወደፊት መሪ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ይህን ወርቃማ እና ዘመን የማይሽረውን መጽሐፍ እንድታነቡ እመከራለሁ፡፡ ክቡር አቶ ተስፋዬም ያላቸውን ጊዜ በተገቢው መልኩ በመጠቀም ይህን መጽሐፍ ስላበረከቱ እያመሰገንኩ በዚሁ ቀጥሉ ለማለት እወዳለሁ፡፡ አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል ፍትህን ሕግ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

0.0 (0 reviews)